የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የጥናትና ምርምር ካውንሰል አባላት በ2018 ዓ.ም ተጀምረው ወደ 2019 በጀት ዓመት የተሻገሩ የማህበረሰቡን አኗኗርና ህይወት ለመቀየር የሚያግዙ የግብርና የምርምር፣ ቴክኖሎጅ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶችን ጥቅምት 06/2019 ዓ.ም በመስክ ተመልክተዋል፡፡ በአካዳሚክ፣ምርምር፣ቴክኖሎጅ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ል ፕሬዚዳንት ልዩ ረዳት በዶ/ር …
Debark University is pleased to announce that our official Facebook community has reached 60,000 followers. This milestone reflects the growing connection between the University and its students, alumni, partners, local communities, and friends around the world. Thank you for being …
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ የካውንስል አባላትና ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት፣ አዲሱን የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለመጀመር የሚያስችሉ የቅድመ-ዝግጅት ሥራዎች የመጨረሻ ደረጃ ግምገማ ስብሰባውን ዛሬ መስከረም 22/2019 ዓ.ም አካሂዷል። በስብሰባው ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስማማው ዘገዬን ጨምሮ ምክትል ፕሬዚዳንቶች፣ ዳይሬክተሮች፣ የኮሌጅ ዲኖች፣ ሥራ …
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም የተማሪዎች ወደ ግቢ የመግቢያ፣ የምዝገባ እና የትምህርት መጀመሪያ ጊዜያትን እንደሚከተለው ያሳውቃል። 1. 2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች:- የመመዝገቢያ ጊዜ፦ መስከረም 25–26/2019 ዓ.ም. በቅጣት የመመዝገቢያ ጊዜ፦ መስከረም 27/2019 ዓ.ም. ትምህርት የሚጀምረው፦ መስከረም 28/2019 ዓ.ም. …
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና ማዕከልን (CPD Center) እናስተዋውቃችሁ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና ማዕከል (CPD Center) ዋና ዓላማ የጤና ባለሙያዎችን ክሊኒካዊ ክህሎት እና ዘመናዊ የሕክምና እውቀት በየጊዜው በማጎልበት የማህበረሰባችን የጤና አገልግሎት …






