የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ የ2019 ዓ.ም የመጀመርያው ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ትላንት ጥቅምት 22/2019 ዓ/ም በዝርዝር ገምግሟል። ቦርዱ በሩብ ዓመቱ በመማር ማስተማር ሒደት እና የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ የተሰሩ ሥራዎችን እንዲሁም የተማሪዎችንና መምህራንን የምርምር ሥራዎች ጅማሮዎች በበጎ ጎኑ አድንቋል። …
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የጥናትና ምርምር ካውንሰል አባላት በ2018 ዓ.ም ተጀምረው ወደ 2019 በጀት ዓመት የተሻገሩ የማህበረሰቡን አኗኗርና ህይወት ለመቀየር የሚያግዙ የግብርና የምርምር፣ ቴክኖሎጅ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶችን ጥቅምት 06/2019 ዓ.ም በመስክ ተመልክተዋል፡፡ በአካዳሚክ፣ምርምር፣ቴክኖሎጅ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ል ፕሬዚዳንት ልዩ ረዳት በዶ/ር …
Debark University Cultural Center is pleased to announce its Inaugural Research Grant Call on the theme: “Historical Distribution, Cultural Exchange, and Socioeconomic Contributions of the Bate Israel Community in North Gondar, Ethiopia.” This research initiative aims to document and preserve …
Research Thematization & Grant Writing TRAINING Date: October 9, 2026 Time: 2:30 Local Time Venue: Clinic Hall, Debark University Trainer: Professor Delenasaw Yewhalaw A pioneering entomologist and malaria researcher in Ethiopia All academic staff are cordially invited! Organized by: Academic …
Debark University is pleased to announce that our official Facebook community has reached 60,000 followers. This milestone reflects the growing connection between the University and its students, alumni, partners, local communities, and friends around the world. Thank you for being …
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ የካውንስል አባላትና ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት፣ አዲሱን የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለመጀመር የሚያስችሉ የቅድመ-ዝግጅት ሥራዎች የመጨረሻ ደረጃ ግምገማ ስብሰባውን ዛሬ መስከረም 22/2019 ዓ.ም አካሂዷል። በስብሰባው ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስማማው ዘገዬን ጨምሮ ምክትል ፕሬዚዳንቶች፣ ዳይሬክተሮች፣ የኮሌጅ ዲኖች፣ ሥራ …
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በመምህርነት እና ቴክኒካል አሲስታንት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቶችን የምታሟሉ ሁሉ እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም የተማሪዎች ወደ ግቢ የመግቢያ፣ የምዝገባ እና የትምህርት መጀመሪያ ጊዜያትን እንደሚከተለው ያሳውቃል። 1. 2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች:- የመመዝገቢያ ጊዜ፦ መስከረም 25–26/2019 ዓ.ም. በቅጣት የመመዝገቢያ ጊዜ፦ መስከረም 27/2019 ዓ.ም. ትምህርት የሚጀምረው፦ መስከረም 28/2019 ዓ.ም. …
Debark University – Semien Mountain Research Institute (SMRI) is pleased to announce its Inaugural Call for Research Proposals for the 2019 E.C. funding year. Theme: Guarding the Roof of Africa Through Science and Action SMRI invites researchers to submit focused, …









