Debark University
logo

Debark University

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

Previous Next

Latest Updates

  • Image

    ለአቅም ማሻሻያ መርሃ-ግብር ተማሪዎች በስነ-ምግባር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

    Posted on 2025-02-16

    ለአቅም ማሻሻያ መርሃ-ግብር ተማሪዎች  በስነ-ምግባር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

    በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በት/ሚ በአቅም ማሻሻያ መርሃ-ግብር (Remedial Program) ለተመደቡ ተማሪዎች፤በሥነ-ሥርዓት (Discipline) አከባበር ዙሪያ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና  የካቲት 08/2017 ዓ.ም ተሰጥቷል

  • Image

    የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች መውጫ ፈተና (exit exam) መሰጠት መጀመሩ ታወቀ

    Posted on 2025-02-04

    የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች መውጫ ፈተና (exit exam) መሰጠት መጀመሩ ታወቀ

    ትምህርት ሚኒስትር ባወጣው የመውጫ ፈተና መርሃ-ግብር መሰረት ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ትናንት ጥር 26/2017 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች መውጫ ፈተና መስጠት ጀምሯል፡፡

    የፈተና ማዕከሉ አስተባባሪ አቶ ዘገዬንጉሴ (በትምህርት

  • Image

    የመውጫ ፈተና (Exit Exam) አፈፃፀምን ስኬታማ ለማድረግ የሚያግዝ ገለፃ ለባለድርሻ አካላት ተሰጠ

    Posted on 2025-02-01

    የመውጫ ፈተና (Exit Exam) አፈፃፀምን ስኬታማ ለማድረግ የሚያግዝ ገለፃ ለባለድርሻ አካላት ተሰጠ

    የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ማሳወቁን ተከትሎ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ለአስፈታኝ ኮሌጅ ዲኖች፣ትምህርት ክፍል ኃላፊዎች እና ሌሎች ለሂደቱ ቅ

Located Northern Ethiopia.