የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የጥናትና ምርምር ካውንሰል አባላት በ2018 ዓ.ም ተጀምረው ወደ 2019 በጀት ዓመት የተሻገሩ የማህበረሰቡን አኗኗርና ህይወት ለመቀየር የሚያግዙ የግብርና የምርምር፣ ቴክኖሎጅ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክቶችን ጥቅምት 06/2019 ዓ.ም በመስክ ተመልክተዋል፡፡ በአካዳሚክ፣ምርምር፣ቴክኖሎጅ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ል ፕሬዚዳንት ልዩ ረዳት በዶ/ር …