ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ስራ አስፈፃሚዎች፣ ዳይሬክተሮች፣ ኮሌጅ ዲኖች፣ የትምህርት ክፍል ኃላፊዎችና አስተባባሪዎች በተገኙበት በግብርናና አካባቢ ሳይንስ ተግባር ተኮር ስርዓተ ትምህርት (Practice-based curriculum) ማስጀመር ላይ ያተኮረ ወርክሾፕ ህዳር 9/2019 ዓ.ም አካሂዷል። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ፣ ምርምር፣ ቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል …

