የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርትን ገመገመ Posted by PR Date November 2, 2026 የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ የ2019 ዓ.ም የመጀመርያው ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ትላንት ጥቅምት 22/2019 ዓ/ም በዝርዝር ገምግሟል። ቦርዱ በሩብ ዓመቱ በመማር ማስተማር ሒደት እና የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ የተሰሩ ሥራዎችን እንዲሁም የተማሪዎችንና መምህራንን የምርምር ሥራዎች ጅማሮዎች በበጎ ጎኑ አድንቋል። … Read more about የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርትን ገመገመ Read More