ለመላው የዩኒቨርሲቲያችን መምህራን፣ አስተዳደር ሰራተኞች ፣ ተማሪዎችና የቀድሞ ምሩቃን እንዲሁም የአካባቢያችን ማህበረሰብ እና አጋር አካላት ፤ እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የደስታና የስኬት ዘመን እንዲሆን እንመኛለን ። ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ፤ ጳጉሜ 5/2018 ዓ/ም።
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና ማዕከልን (CPD Center) እናስተዋውቃችሁ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና ማዕከል (CPD Center) ዋና ዓላማ የጤና ባለሙያዎችን ክሊኒካዊ ክህሎት እና ዘመናዊ የሕክምና እውቀት በየጊዜው በማጎልበት የማህበረሰባችን የጤና አገልግሎት …


