Uncategorized

  • Home
  • Uncategorized

አስደሳች ዜና!✨

  • Posted by admin
  • Date ሰኔ 14, 2026

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ጋር በመተባበር ”ከደጀን አምባ” የተሰኘ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ሊጀምር ነው።

በፕሮግራሙ የዩኒቨርስቲያችን የአካዳሚክ፣ የምርምር፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎች የሚቀርቡበት ሲሆን፤

🗓️ የመጀመሪያው ስርጭት፡
ማክሰኞ ሰኔ 9/2018 ዓ.ም በ12፡30 ይጀምራል።

የድጋሚ ስርጭት፤
ረቡዕ ጠዋት 2፡30
አርብ ከሰዓት 7፡30 ይተላለፋል ።

ይጠብቁን!!

  • Share:
admin

Previous post

የደባርቅ ዩኒቨርስቲ ከፍተኛ አመራሮችና የሀገር ሽማግሌዎች የገና በዓልን ከዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች ጋር አከበሩ
ሰኔ 14, 2026

Next post

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ዙር ተመራቂ ተማሪዎቹን በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመረቀ።
ሰኔ 28, 2026

You may also like

DKU-104
በደባርቅ እና በጎንደር ዩኒቨርሲቲዎች መካከል የወዳጅነት የእግር ኳስ ጨዋታ ተካሄደ፡፡
ታህሳስ 21, 2025
Debark University is taking steps to enhance its e-learning capabilities
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የኢ-ትምህርትን አቅም ለማሳደግ እርምጃዎችን እየወሰደ ነው።
ህዳር 30, 2024

Latest Posts

🎓 የስኬት ጉዟችሁን በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ይጀምሩ!
መስከረም 15, 2026
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና ማዕከልን (CPD Center) እናስተዋውቃችሁ
መስከረም 15, 2026
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ዙር ተመራቂ ተማሪዎቹን በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመረቀ።
ሰኔ 28, 2026
መስከረም 2026
ሰ ማ ረ ሐ ዓ ቅ እ
 123456
78910111213
14151617181920
21222324252627
282930  
« ሰኔ    

[elementor-template id=”16477″]