Posted by PR Date September 10, 2026 ለመላው የዩኒቨርሲቲያችን መምህራን፣ አስተዳደር ሰራተኞች ፣ ተማሪዎችና የቀድሞ ምሩቃን እንዲሁም የአካባቢያችን ማህበረሰብ እና አጋር አካላት ፤ እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የደስታና የስኬት ዘመን እንዲሆን እንመኛለን ። ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ፤ ጳጉሜ 5/2018 ዓ/ም። Read more about Read More