አስደሳች ዜና!✨ Posted by admin Date June 14, 2026 ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ጋር በመተባበር ”ከደጀን አምባ” የተሰኘ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ሊጀምር ነው። በፕሮግራሙ የዩኒቨርስቲያችን የአካዳሚክ፣ የምርምር፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎች የሚቀርቡበት ሲሆን፤ 🗓️ የመጀመሪያው ስርጭት፡ማክሰኞ ሰኔ 9/2018 ዓ.ም በ12፡30 ይጀምራል። የድጋሚ ስርጭት፤ረቡዕ ጠዋት 2፡30አርብ ከሰዓት … Read more about አስደሳች ዜና!✨ Read More