የ2018 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ወስዳችሁ የመግቢያ ነጥብ ያሟላችሁ ውድ ተማሪዎች፣ የአካዳሚክና የሙያ ጉዟችሁን በጥራት ለመጀመር ደባርቅ ዩኒቨርሲቲን ይምረጡ! 🏔️ ዩኒቨርሲቲያችን በፈጣን የለውጥ ጉዞ ላይ የሚገኝ ተቋም ሲሆን፤ ተማሪን ማዕከል ያደረገ የመማርና የማስተማር ሥርዓት ለመገንባት በሰፊው እየሰራ ይገኛል። በመሆኑም …
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና ማዕከልን (CPD Center) እናስተዋውቃችሁ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና ማዕከል (CPD Center) ዋና ዓላማ የጤና ባለሙያዎችን ክሊኒካዊ ክህሎት እና ዘመናዊ የሕክምና እውቀት በየጊዜው በማጎልበት የማህበረሰባችን የጤና አገልግሎት …
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛና በተከታታይ የትምህርት መርሐ-ግብሮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ሰኔ 20/2018 ዓ.ም በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመርቋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ፣ የተመራቂ ወላጆችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን፤ በዕለቱ በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ 121 ሴት እንዲሁም 181 ወንድ በድምሩ 302 ተማሪዎች ተመርቀዋል። በዕለቱ …
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ጋር በመተባበር ”ከደጀን አምባ” የተሰኘ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ሊጀምር ነው። በፕሮግራሙ የዩኒቨርስቲያችን የአካዳሚክ፣ የምርምር፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎች የሚቀርቡበት ሲሆን፤ 🗓️ የመጀመሪያው ስርጭት፡ማክሰኞ ሰኔ 9/2018 ዓ.ም በ12፡30 ይጀምራል። የድጋሚ ስርጭት፤ረቡዕ ጠዋት 2፡30አርብ ከሰዓት …
የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ለተማሪዎች በተዘጋጀው የምሳ መርሃ-ግብር ላይ የዩኒቨርስቲው ፕሬዘዳንቶች ጨምሮ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች፣ የ7ቱ ከዘራ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አገልጋዮች፣ የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ህብረት አመራሮችና ስራ አስፈፃሚዎች በተማሪዎች የምግብ አዳራሽ ተገኝተው ከተማሪዎች ጋር በዓሉን አክብረዋል፡፡ …
በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በወርኃ ታህሳስ 2018 ዓ.ም የተከናወኑ አበይት ተግባራት፤
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የባህልና ኪነጥበብ ክበብ ምስረታ መርኃ- ግብር የዩኒቨርስቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች፣ የኮሌጅ ዲኖች፣ መምህራን፣ የአስ/ሰራተኞች፣ ተማሪዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው ታዳሚዎች በተገኙበት ጥር 2/2018 ዓ.ም በይፋ ተካሂዷል። በምስረታ መርሃ -ግብሩ መግቢያ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት አስማማው ዘገዬ (ዶ/ር) …



