በዩኒቨርሲቲያችን ግቢ ውስጥ የለማ የሰብል ማሳ የጉብኝት መርሃ ግብር ተካሄደ። Posted by PR Date ጥቅምት 18, 2026 በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የሀብትና ገቢ ማመንጫ ስራ አስፈፃሚ አስተባባሪነት በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥ የለማ የሰብል ማሳ የጉብኝት መርሃ ግብር ጥቅምት 06/2019 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አባላት በተገኙበት ተካሂዷል። በጉብኝቱ ወቅት የምርጥ ዘር ብዜትና እና ለምግብ ፍጆታ አገልግሎት የሚውሉ የባቄላ እና የስንዴ (አሊ ዶሮ)፣ … Read more about በዩኒቨርሲቲያችን ግቢ ውስጥ የለማ የሰብል ማሳ የጉብኝት መርሃ ግብር ተካሄደ። Read More