Debark University
logo

Debark University

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

Previous Next

Latest Updates

  • Image

    የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የ2016 በጀት አመት የ6 ወር ስራ አፈፃፀም ገመገመ


    Posted on 2024-01-22

    በግምገማው የዩኒቨርሲቲው አፈፃፀም የተሻለ መሆኑን የአስ/ልማት/ም/ፕሪዚዳንት ዶክተር አስማረ መለሰ የተናገሩ ሲሆን በማህበረሰብ አገልግሎት፣ለግቢው ሰራተኛ የግብርና ምርቶችን ከገበያ ካለ ዋጋ 25 በመቶ ቅናሽ እያደረገ ማቅረቡም በምርምር የስራ ዘርፍ ውጤታማ ስራ እየተሰራ መሀኑን ተሰብሳቢዎች ተናግረዋ

  • Image

    እንኳን ደስ አላችሁ!!


    Posted on 2023-07-20

     

    በአጠቃላይ ውጤት 3.995 ከA+ ጋር በማምጣት ዘመነ ሙሉጌታ ጣምያለው ከግብርና ምጣኔ ሃብት ትምህርት ክፍል የዋንጫ ተሸላሚ እንኳን ደስ አለህ።

    በአጠቃላይ ከሴቶች ላቅ ያለ ውጤት 3.92 በማምጣት መሰረት አበበ ጋሪ ከቱሪዝም ሆቴል ማናጅመንት ትምህርት ክፍል ልዩ የዋንጫ ተሻላሚ እንኳን ደስ አለሽ።

  • Image

    ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ አራተኛ ዙር የምርቃ ስነ ስርዓት እያደረገ ነው።


    Posted on 2023-07-20

    ዩኒቨርሲቲው በታሪኩ ለአራተኛ ጊዜ እያስመረቀ ሲሆን በ4ኮሌጆች፣በ21 የትምህርት ክፍሎች በመጀመሪያ ዲግሪ ሲያስተምራቸው የቆየውን አሁን እያስመረቀ ነው። በኤችዲፒ(HDP) ሲሰለጥኑ የቆዩ 41ተመራቂዎችም በዛሬው እለት እየተመረቁ ይገኛሉ።

    በምርቃት ስነ ስርዓቱ ክቡር ፕሮፌሰር አለማየሁ ቢሻው የኢትዮጵ

Located Northern Ethiopia.