Debark University
logo

Debark University

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

Previous Next

Latest Updates

  • Image

    ማስታወቂያ


    Posted on 2025-01-09


    ***
    በ2017 ዓ.ም በአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል)  ፕሮግራም በትምህርት ሚኒስትር አማካኝነት በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፦

    ምዝገባ የሚካሔደው ጥር 29-30/2017 ዓ.ም እና በቅጣት ምዝገባ የካቲት 1/2017 ዓ/ም መሆኑን አውቃችሁ ለምዝገባ ስትመጡ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ የትምህርት ማስረጃዎ

  • Image

    ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የግዕዝ ቋንቋ እና የብራና ፅሁፍ አውደ ርዕይ አካሄደ


    Posted on 2025-01-03

    ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የግዕዝ ቋንቋ እና የብራና ፅሁፍ አውደ ርዕይ አካሄደ

    በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ሀገር በቀል ዕውቀት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አዘጋጅነት፤የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ እና ከደባርቅ ከተማ አስተዳደር አብያተ ክርስቲያናት ጥሪ የተደረገላቸው የቅኔ መምህራን በተገኙበት ትላንት ታህሳስ 24/2017 ዓ.

  • Image

    ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር የአፈፃፀም ስምምነት ውል (performance contracting agreement) ተፈራረመ


    Posted on 2024-12-26

    ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር የአፈፃፀም ስምምነት ውል (performance contracting agreement) ተፈራረመ

    የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሪፎርም ስራዎችን ተከትሎ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በቁልፍ የአፈጻጸም አመላካቾች (KPIs) ዛሬ ታህሳስ 16/2017 ዓ/ም ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር የዩኒቨርስቲው የስራ አመራር ቦርድ ሰ

Located Northern Ethiopia.