News & Events

  • Home
  • News & Events

የደባርቅ ዩኒቨርስቲ ከፍተኛ አመራሮችና የሀገር ሽማግሌዎች የገና በዓልን ከዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች ጋር አከበሩ

  • Posted by admin
  • Date ጥር 12, 2026

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ለተማሪዎች በተዘጋጀው የምሳ መርሃ-ግብር ላይ የዩኒቨርስቲው ፕሬዘዳንቶች ጨምሮ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች፣ የ7ቱ ከዘራ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አገልጋዮች፣ የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ህብረት አመራሮችና ስራ አስፈፃሚዎች በተማሪዎች የምግብ አዳራሽ ተገኝተው ከተማሪዎች ጋር በዓሉን አክብረዋል፡፡ …

Read more about የደባርቅ ዩኒቨርስቲ ከፍተኛ አመራሮችና የሀገር ሽማግሌዎች የገና በዓልን ከዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች ጋር አከበሩ Read More

ወርኃዊ ክንውኖች(Monthly Newsletter)

  • Posted by admin
  • Date ጥር 12, 2026

በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በወርኃ ታህሳስ 2018 ዓ.ም የተከናወኑ አበይት ተግባራት፤

Read more about ወርኃዊ ክንውኖች(Monthly Newsletter) Read More

የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የባህልና ኪነጥበብ ክበብ ምስረታ መርኃ-ግብር ተካሄደ

  • Posted by admin
  • Date ጥር 12, 2026

የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የባህልና ኪነጥበብ ክበብ ምስረታ መርኃ- ግብር የዩኒቨርስቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች፣ የኮሌጅ ዲኖች፣ መምህራን፣ የአስ/ሰራተኞች፣ ተማሪዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው ታዳሚዎች በተገኙበት ጥር 2/2018 ዓ.ም በይፋ ተካሂዷል። በምስረታ መርሃ -ግብሩ መግቢያ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት አስማማው ዘገዬ (ዶ/ር) …

Read more about የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የባህልና ኪነጥበብ ክበብ ምስረታ መርኃ-ግብር ተካሄደ Read More

Latest Posts

🎓 የስኬት ጉዟችሁን በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ይጀምሩ!
መስከረም 15, 2026
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና ማዕከልን (CPD Center) እናስተዋውቃችሁ
መስከረም 15, 2026
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ዙር ተመራቂ ተማሪዎቹን በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመረቀ።
ሰኔ 28, 2026
መስከረም 2026
ሰ ማ ረ ሐ ዓ ቅ እ
 123456
78910111213
14151617181920
21222324252627
282930  
« ሰኔ    

[elementor-template id=”16477″]

Education WordPress Theme by ThimPress. Powered by WordPress.