ዩኒቨርሲቲው የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ስራ አፈፃፀም በአዲስ የተመደቡት የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች፣ዳይሬክተሮች፣ዲኖች፣ስራ አስፈፃሚዎች፣ ትምህርት ክፍል ኃላፊዎች፣ አስተባባሪዎች፣ ቡድን መሪዎች እና ባለሙያዎች …
በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ወርክሾፕ ተካሄደ በደባርቅ ዩኒቨርስቲ ተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ “1st Annual Science and Technology Workshop” መጋቢት 30/2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣ ከደባርቅ ከተማ …


