ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን ለማልማት እና ለመጠበቅ በሚያስችል ውይይት በመሳተፍ ላይ ነው። ውይይቱ የተዘጋጀው በአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ሲሆን ደባርቅ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ የቱሪዝም ሚኒስቴር ፣ የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ባለስልጣን እና የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን መሳተፋቸው ለማወቅ …
የዩኒቨርሲቲውን ተልዕኮና ራዕይ ለማሳካት በተቋሙ የአካዳሚክ አመራሮች የማቀድ ፣ የመምራት ፣ምዘናና ውሳኔ የመስጠት ክህሎታቸውን ለማሻሻል የሚያግዝ ተግባር ተኮር ስልጠና ሰኔ 7/2017 መሰጠት ጀምሯል። በስልጠናው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስማማው ዘገየ የተቋማችን ተልዕኮና ራዕይ ለማሳካት በአመራር ጥበብ የተገነባ መሪ …
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያ ጊዜ የባህል ቀንን የዩኒቨርሲቲው የስራ ኃላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ሰኔ 1/2017 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች አክብረዋል። በዝግጅቱ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአካዳሚክ፣ ምርምር፣ ቴክኖሎጂ ሽግግር እና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ል ፕሬዚዳንት ዶ/ጋሻው ግስሙ ተማሪዎች የባህል ቀን …
በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል የ4ኛ ዓመት ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ለኢቨንት ማኔጅመንት ኮርስ ማሟያ ዓላማን ያያዘ የቱሪዝምና ሆቴል ሳምንት ዝግጅት ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና ተማሪዎች በተገኙበት “ዋልያን በትኩረት እንጠብቅ” በሚል መሪ ቃል ግንቦት 30/2017 ዓ.ም መካሄድ ጀምሯል። …
ዩኒቨርሲቲው ሶስት ዘመናዊ የመምህራን መኖሪያ አፖርትመቶችን ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ መምህራንና የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በተገኙበት ግንቦት 23/2017 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል። በምረቃው ስነ ስርዓት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስማማው ዘገየ ዩኒቨርሲቲያችን ከተመሰረተ አጭር ጊዜ ቢሆነውም መምህራን በተመቻቸ ሁኔታ …
የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ የስራ ክፍል ኃላፊዎች፣የሰሜን ጎንደር ዞን፣ የደባርቅ ወረዳና ከተማ እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው አዋሳኝ ቀበሌ አመራሮች ፣የሃይማኖት አባቶች፣የሃገር ሸማግሌዎች፣ የሴቶችና የወጣቶች ተወካዮች በተገኙበት ግንቦት 1/2017 ዓ.ም የማህበረሰብ ውይይት ተካሄዷል:: በውይይቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስማማው ዘገዬ ዩኒቨርሲቲው በአዋጅ …
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ”ዋልያን ከመጥፋት እንታደግ” በሚል መሪ ቃል የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የሰሜን ጎንደር ዞን፣ የሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ አጎራባች ወረዳና ቀበሌ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም የምክክር መድረክ አካሂዷል። የውይይት መርሃ-ግብሩን በመክፈቻ ንግግር ያስጀመሩት የአካዳሚክ፣ምርምር፣ማህበረሰብ አገልግሎትና …
የትምህርት ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቁልፍ አመላካቾች እና ተግባራት አፈጻጸም እና ክትትል ድጋፍ ቡድን በቁልፍ አፈጻጸም አመላካቾች (KPIs) ትግበራ ላይ ከዩነቨርሲቲው ማህበረሰብ አባላት ጋር ከሚያዝያ 17-20/2017 ዓ.ም የቆየ ተከታታይ ውይይት እና ግምገማ በቨርቹዋል አካሂዷል፡፡ በዶ/ር እዮብ አየነው የተመራው …
ዩኒቨርሲቲው የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ስራ አፈፃፀም በአዲስ የተመደቡት የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች፣ዳይሬክተሮች፣ዲኖች፣ስራ አስፈፃሚዎች፣ ትምህርት ክፍል ኃላፊዎች፣ አስተባባሪዎች፣ ቡድን መሪዎች እና ባለሙያዎች በተገኙበት ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም በጥልቀት ገምግሟል፡፡ በግምገማው መርሃ ግብር መጀመሪያ …
በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ወርክሾፕ ተካሄደ በደባርቅ ዩኒቨርስቲ ተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ “1st Annual Science and Technology Workshop” መጋቢት 30/2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣ ከደባርቅ ከተማ አስተዳደርና ከሰሜን ጎንደር ዞን ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ በወርክሾፑ …