ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ በወሰደው ተሞክሮ መነሻነት በሰላም ሚኒስትር እና በትምህርት ሚኒስትር በሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንዲተገበር አቅጣጫ መሰጠቱን ተከትሎ፤ “ራስ ደጀን የቃል-ኪዳን ቤተሰብ ትስስር” መፈጠሩን የሚያበስር የመጀመሪያ ዙር የትውውቅና …
በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የአለም አቀፍ፣ የምርምርና ትብብር ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት የሰሜን ተራሮችና አካባቢው ፀጋና ተግዳሮቶች ላይ በትኩረት የሚሰራ የጥናት ማዕከል ለማቋቋም ያለመ ውይይት ትላንት መስከረም 22/2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በተገኙበት ተካሄዷል ። …
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን ለማልማት እና ለመጠበቅ በሚያስችል ውይይት በመሳተፍ ላይ ነው። ውይይቱ የተዘጋጀው በአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ሲሆን ደባርቅ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ የቱሪዝም ሚኒስቴር ፣ የኢትዮጵያ …
የዩኒቨርሲቲውን ተልዕኮና ራዕይ ለማሳካት በተቋሙ የአካዳሚክ አመራሮች የማቀድ ፣ የመምራት ፣ምዘናና ውሳኔ የመስጠት ክህሎታቸውን ለማሻሻል የሚያግዝ ተግባር ተኮር ስልጠና ሰኔ 7/2017 መሰጠት ጀምሯል። በስልጠናው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር …
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያ ጊዜ የባህል ቀንን የዩኒቨርሲቲው የስራ ኃላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ሰኔ 1/2017 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች አክብረዋል። በዝግጅቱ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአካዳሚክ፣ ምርምር፣ ቴክኖሎጂ ሽግግር …
በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል የ4ኛ ዓመት ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ለኢቨንት ማኔጅመንት ኮርስ ማሟያ ዓላማን ያያዘ የቱሪዝምና ሆቴል ሳምንት ዝግጅት ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና ተማሪዎች በተገኙበት “ዋልያን …
ዩኒቨርሲቲው ሶስት ዘመናዊ የመምህራን መኖሪያ አፖርትመቶችን ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ መምህራንና የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በተገኙበት ግንቦት 23/2017 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል። በምረቃው ስነ ስርዓት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር …
የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ የስራ ክፍል ኃላፊዎች፣የሰሜን ጎንደር ዞን፣ የደባርቅ ወረዳና ከተማ እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው አዋሳኝ ቀበሌ አመራሮች ፣የሃይማኖት አባቶች፣የሃገር ሸማግሌዎች፣ የሴቶችና የወጣቶች ተወካዮች በተገኙበት ግንቦት 1/2017 ዓ.ም የማህበረሰብ ውይይት ተካሄዷል:: በውይይቱ …
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ”ዋልያን ከመጥፋት እንታደግ” በሚል መሪ ቃል የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የሰሜን ጎንደር ዞን፣ የሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ አጎራባች ወረዳና ቀበሌ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም …
የትምህርት ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቁልፍ አመላካቾች እና ተግባራት አፈጻጸም እና ክትትል ድጋፍ ቡድን በቁልፍ አፈጻጸም አመላካቾች (KPIs) ትግበራ ላይ ከዩነቨርሲቲው ማህበረሰብ አባላት ጋር ከሚያዝያ 17-20/2017 ዓ.ም የቆየ …










