ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ዙር ተመራቂ ተማሪዎቹን በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመረቀ። Posted by admin Date ሰኔ 28, 2026 ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛና በተከታታይ የትምህርት መርሐ-ግብሮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ሰኔ 20/2018 ዓ.ም በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመርቋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ፣ የተመራቂ ወላጆችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን፤ በዕለቱ በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ … Read more about ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ዙር ተመራቂ ተማሪዎቹን በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመረቀ። Read More