ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛና በተከታታይ የትምህርት መርሐ-ግብሮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ሰኔ 20/2018 ዓ.ም በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመርቋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ፣ የተመራቂ ወላጆችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን፤ በዕለቱ በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ …
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ጋር በመተባበር ”ከደጀን አምባ” የተሰኘ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ሊጀምር ነው። በፕሮግራሙ የዩኒቨርስቲያችን የአካዳሚክ፣ የምርምር፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎች የሚቀርቡበት ሲሆን፤ 🗓️ የመጀመሪያው ስርጭት፡ማክሰኞ …


