አስደሳች ዜና!✨ Posted by admin Date ሰኔ 14, 2026 ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ጋር በመተባበር ”ከደጀን አምባ” የተሰኘ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ሊጀምር ነው። በፕሮግራሙ የዩኒቨርስቲያችን የአካዳሚክ፣ የምርምር፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና የማህበረሰብ አገልግሎት ስራዎች የሚቀርቡበት ሲሆን፤ 🗓️ የመጀመሪያው ስርጭት፡ማክሰኞ … Read more about አስደሳች ዜና!✨ Read More