Academics

  • Home
  • Academics

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ዙር ተመራቂ ተማሪዎቹን በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመረቀ።

  • Posted by admin
  • Date ሰኔ 28, 2026

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛና በተከታታይ የትምህርት መርሐ-ግብሮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ሰኔ 20/2018 ዓ.ም በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመርቋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ፣ የተመራቂ ወላጆችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን፤ በዕለቱ በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ 121 ሴት እንዲሁም 181 ወንድ በድምሩ 302 ተማሪዎች ተመርቀዋል። በዕለቱ …

Read more about ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ዙር ተመራቂ ተማሪዎቹን በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመረቀ። Read More

የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የባህል ቀን(Culture Day) አከበሩ

  • Posted by admin
  • Date ሰኔ 10, 2025

የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያ ጊዜ የባህል ቀንን የዩኒቨርሲቲው የስራ ኃላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ሰኔ 1/2017 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች አክብረዋል። በዝግጅቱ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአካዳሚክ፣ ምርምር፣ ቴክኖሎጂ ሽግግር እና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ል ፕሬዚዳንት ዶ/ጋሻው ግስሙ ተማሪዎች የባህል ቀን …

Read more about የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የባህል ቀን(Culture Day) አከበሩ Read More

የቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት ተማሪዎች የመጀመሪያውን የቱሪዝምና ሆቴል ሳምንት እያካሄዱ ነው

  • Posted by admin
  • Date ሰኔ 8, 2025

በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል የ4ኛ ዓመት ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ለኢቨንት ማኔጅመንት ኮርስ ማሟያ ዓላማን ያያዘ የቱሪዝምና ሆቴል ሳምንት ዝግጅት ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና ተማሪዎች በተገኙበት “ዋልያን በትኩረት እንጠብቅ” በሚል መሪ ቃል ግንቦት 30/2017 ዓ.ም መካሄድ ጀምሯል። …

Read more about የቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት ተማሪዎች የመጀመሪያውን የቱሪዝምና ሆቴል ሳምንት እያካሄዱ ነው Read More

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመረቀ

  • Posted by admin
  • Date መጋቢት 8, 2025

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመረቀ ዩኒቨርሲቲው በመደበኛው በቅድመ ምረቃ መርሃ-ግብር ለስድስተኛ ጊዜ በድህረ-በምረቃ መርሃ-ግብር ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች የካቲት 29/2017 ዓ.ም በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመርቋል፡፡ በቅድመ ምረቃ መርሃ-ግብር በአራት ኮሌጆች በ24 ትምህርት ክፍሎች 410፣ በድህረ-ምረቃ መርሃ-ግብር በቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት 6፣ …

Read more about ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመረቀ Read More

የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ እና የሃርጌሳ ዩኒቨርሲቲ ለአካዳሚክ እና ምርምር ትብብር አጋርነት ፈጥረዋል።

  • Posted by admin
  • Date ህዳር 30, 2024

የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ እና የሃርጌሳ ዩኒቨርሲቲ ለአካዳሚክ እና ምርምር ትብብር አጋርነት ፈጥረዋል። የኢትዮጵያ ደባርቅ ​​ዩኒቨርሲቲ እና የሶማሌላንድ የሃርጌሳ ዩኒቨርሲቲ ትምህርትን፣ ጥናትና ምርምርን እና ዘላቂ ልማትን ለማሳደግ ያላቸውን ቁርጠኝነት አጠቃላይ የመግባቢያ ስምምነት (MoU) በመፈረም ቁርጠኝነትን መደበኛ አድርገዋል። ይህ አጋርነት የጋራ እድገትን እና …

Read more about የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ እና የሃርጌሳ ዩኒቨርሲቲ ለአካዳሚክ እና ምርምር ትብብር አጋርነት ፈጥረዋል። Read More

Latest Posts

🎓 የስኬት ጉዟችሁን በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ይጀምሩ!
መስከረም 15, 2026
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና ማዕከልን (CPD Center) እናስተዋውቃችሁ
መስከረም 15, 2026
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ዙር ተመራቂ ተማሪዎቹን በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመረቀ።
ሰኔ 28, 2026
መስከረም 2026
ሰ ማ ረ ሐ ዓ ቅ እ
 123456
78910111213
14151617181920
21222324252627
282930  
« ሰኔ    

[elementor-template id=”16477″]