የማህበረሰብ ውይይት ተካሄደ Posted by Amsalu Tesfahun Date ግንቦት 10, 2025 የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ የስራ ክፍል ኃላፊዎች፣የሰሜን ጎንደር ዞን፣ የደባርቅ ወረዳና ከተማ እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው አዋሳኝ ቀበሌ አመራሮች ፣የሃይማኖት አባቶች፣የሃገር ሸማግሌዎች፣ የሴቶችና የወጣቶች ተወካዮች በተገኙበት ግንቦት 1/2017 ዓ.ም የማህበረሰብ ውይይት ተካሄዷል:: በውይይቱ … Read more about የማህበረሰብ ውይይት ተካሄደ Read More