የ2018 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ወስዳችሁ የመግቢያ ነጥብ ያሟላችሁ ውድ ተማሪዎች፣ የአካዳሚክና የሙያ ጉዟችሁን በጥራት ለመጀመር ደባርቅ ዩኒቨርሲቲን ይምረጡ! 🏔️ ዩኒቨርሲቲያችን በፈጣን የለውጥ ጉዞ ላይ የሚገኝ ተቋም ሲሆን፤ ተማሪን …
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና ማዕከልን (CPD Center) እናስተዋውቃችሁ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና ማዕከል (CPD Center) ዋና ዓላማ የጤና ባለሙያዎችን ክሊኒካዊ …
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛና በተከታታይ የትምህርት መርሐ-ግብሮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ሰኔ 20/2018 ዓ.ም በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመርቋል። በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ፣ የተመራቂ ወላጆችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የተገኙ ሲሆን፤ በዕለቱ በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ …
የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ለተማሪዎች በተዘጋጀው የምሳ መርሃ-ግብር ላይ የዩኒቨርስቲው ፕሬዘዳንቶች ጨምሮ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች፣ የ7ቱ ከዘራ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አገልጋዮች፣ የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ህብረት አመራሮችና …
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የባህልና ኪነጥበብ ክበብ ምስረታ መርኃ- ግብር የዩኒቨርስቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች፣ የኮሌጅ ዲኖች፣ መምህራን፣ የአስ/ሰራተኞች፣ ተማሪዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው ታዳሚዎች በተገኙበት ጥር 2/2018 ዓ.ም በይፋ ተካሂዷል። በምስረታ መርሃ …
“ከዳሎል እስከ ራስ ደጀን ትብብር” በሚል መሪ ቃል በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ እና በሰመራ ዩኒቨርሲቲ መካከል የትብብር ስምምነት ተፈረመ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ከሰመራ ዩኒቨርሲቲ ጋር የልህቀት ማዕከላት ተኮር የሆነ ስትራቴጅካዊ ትብብር ለማድረግና በአጋርነት …
ለደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አለን! በት/ት ሚኒስቴርና በአጋር አካላት አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄ በሚገኘዉ 10ኛዉ አገር አቀፍ የሳይንስና ኢንጅነሪንግ የፈጠራ ዉድድር ደባርቅ ዩኒቨረሲቲ STEM ማዕከል …
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ፣ የቴክኖሎጂ፣ የኢንጂነሪንግ እና የሂሳብ (STEM) ማዕከል ከህዳር 1-4/2018 ዓ.ም በተካሄደው 10ኛው ብሔራዊ የሳይንስ እና የኢንጂነሪንግ ውድድር ሶስተኛ ደረጃን መያዙ ታውቋል።ውድድሩን ትምህርት ሚኒስቴር ከቁልፍ አጋር አካላት ጋር በመተባበር …
በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት የቀጠለ ሲሆን ዛሬ ህዳር 14/2018 ዓ.ም የ2018 ተመራቂ ተማሪዎች ለምርቃን የ75 ቀናት ቀርተውናል በዓልን አክብረዋል!! Debark University GC-2026 — 75 Days Left Celebration! November …
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ እና በቢዝነስ ኢንኩቤሽን ማዕከል አስተባባሪነት ‘ስራ ፈጠራ ለእድገት፤ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ መንገዱን ይመራል!’ (‘Entrepreneurship for Growth, Debark University Leads the Way!’) በሚል መሪ ቃል ከህዳር 26/2018 ዓ.ም …








