የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ለተማሪዎች በተዘጋጀው የምሳ መርሃ-ግብር ላይ የዩኒቨርስቲው ፕሬዘዳንቶች ጨምሮ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች፣ የ7ቱ ከዘራ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አገልጋዮች፣ የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ህብረት አመራሮችና ስራ አስፈፃሚዎች በተማሪዎች የምግብ አዳራሽ ተገኝተው ከተማሪዎች ጋር በዓሉን አክብረዋል፡፡ …
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የባህልና ኪነጥበብ ክበብ ምስረታ መርኃ- ግብር የዩኒቨርስቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች፣ የኮሌጅ ዲኖች፣ መምህራን፣ የአስ/ሰራተኞች፣ ተማሪዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው ታዳሚዎች በተገኙበት ጥር 2/2018 ዓ.ም በይፋ ተካሂዷል። በምስረታ መርሃ -ግብሩ መግቢያ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት አስማማው ዘገዬ (ዶ/ር) …


