ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን ለማልማት እና ለመጠበቅ በሚያስችል ውይይት በመሳተፍ ላይ ነው። ውይይቱ የተዘጋጀው በአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ሲሆን ደባርቅ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ የቱሪዝም ሚኒስቴር ፣ የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ባለስልጣን እና የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን መሳተፋቸው ለማወቅ …
የዩኒቨርሲቲውን ተልዕኮና ራዕይ ለማሳካት በተቋሙ የአካዳሚክ አመራሮች የማቀድ ፣ የመምራት ፣ምዘናና ውሳኔ የመስጠት ክህሎታቸውን ለማሻሻል የሚያግዝ ተግባር ተኮር ስልጠና ሰኔ 7/2017 መሰጠት ጀምሯል። በስልጠናው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስማማው ዘገየ የተቋማችን ተልዕኮና ራዕይ ለማሳካት በአመራር ጥበብ የተገነባ መሪ …
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያ ጊዜ የባህል ቀንን የዩኒቨርሲቲው የስራ ኃላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ሰኔ 1/2017 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች አክብረዋል። በዝግጅቱ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአካዳሚክ፣ ምርምር፣ ቴክኖሎጂ ሽግግር እና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ል ፕሬዚዳንት ዶ/ጋሻው ግስሙ ተማሪዎች የባህል ቀን …
በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል የ4ኛ ዓመት ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ለኢቨንት ማኔጅመንት ኮርስ ማሟያ ዓላማን ያያዘ የቱሪዝምና ሆቴል ሳምንት ዝግጅት ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና ተማሪዎች በተገኙበት “ዋልያን በትኩረት እንጠብቅ” በሚል መሪ ቃል ግንቦት 30/2017 ዓ.ም መካሄድ ጀምሯል። …
ዩኒቨርሲቲው ሶስት ዘመናዊ የመምህራን መኖሪያ አፖርትመቶችን ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ መምህራንና የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በተገኙበት ግንቦት 23/2017 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል። በምረቃው ስነ ስርዓት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስማማው ዘገየ ዩኒቨርሲቲያችን ከተመሰረተ አጭር ጊዜ ቢሆነውም መምህራን በተመቻቸ ሁኔታ …