Day: September 15, 2026

  • Home
  • 2026
  • September
  • 15

🎓 የስኬት ጉዟችሁን በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ይጀምሩ!

  • Posted by PR
  • Date September 15, 2026

የ2018 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ወስዳችሁ የመግቢያ ነጥብ ያሟላችሁ ውድ ተማሪዎች፣ የአካዳሚክና የሙያ ጉዟችሁን በጥራት ለመጀመር ደባርቅ ዩኒቨርሲቲን ይምረጡ! 🏔️ ዩኒቨርሲቲያችን በፈጣን የለውጥ ጉዞ ላይ የሚገኝ ተቋም ሲሆን፤ ተማሪን ማዕከል ያደረገ የመማርና የማስተማር ሥርዓት ለመገንባት በሰፊው እየሰራ ይገኛል። በመሆኑም …

Read more about 🎓 የስኬት ጉዟችሁን በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ይጀምሩ! Read More

የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና ማዕከልን (CPD Center) እናስተዋውቃችሁ

  • Posted by PR
  • Date September 15, 2026

የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና ማዕከልን (CPD Center) እናስተዋውቃችሁ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና ማዕከል (CPD Center) ዋና ዓላማ የጤና ባለሙያዎችን ክሊኒካዊ ክህሎት እና ዘመናዊ የሕክምና እውቀት በየጊዜው በማጎልበት የማህበረሰባችን የጤና አገልግሎት …

Read more about የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና ማዕከልን (CPD Center) እናስተዋውቃችሁ Read More
September 2026
M T W T F S S
 123456
78910111213
14151617181920
21222324252627
282930  
« Aug    

[elementor-template id=”16474″]

[elementor-template id=”16477″]

Copyright Š 2025 Debark University | All Rights Reserved.