31 ታህሳስ ለምስጉን መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች እውቅና ተሰጠ Posted by admin Categories News & Events ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ምስጉን መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች ታህሳስ 18/2018 ዓ.ም የምስጋና መርሃ-ግብር በማዘጋጀት እውቅና ሰጥቷል፡፡ በዚህ በዩኒቨርሲቲው ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በተዘጋጀ የምስጋና እና እውቅና መርሃ-ግብር የዩኒቨርስቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ ስራ አስፈፃሚዎች፣ ዳይሬክተሮችና ዲኖች ፣ … Read More