የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያ ጊዜ የባህል ቀንን የዩኒቨርሲቲው የስራ ኃላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ሰኔ 1/2017 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች አክብረዋል። በዝግጅቱ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአካዳሚክ፣ ምርምር፣ ቴክኖሎጂ ሽግግር እና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ል ፕሬዚዳንት ዶ/ጋሻው ግስሙ ተማሪዎች የባህል ቀን …
በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል የ4ኛ ዓመት ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ለኢቨንት ማኔጅመንት ኮርስ ማሟያ ዓላማን ያያዘ የቱሪዝምና ሆቴል ሳምንት ዝግጅት ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና ተማሪዎች በተገኙበት “ዋልያን በትኩረት እንጠብቅ” በሚል መሪ ቃል ግንቦት 30/2017 ዓ.ም መካሄድ ጀምሯል። …
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመረቀ ዩኒቨርሲቲው በመደበኛው በቅድመ ምረቃ መርሃ-ግብር ለስድስተኛ ጊዜ በድህረ-በምረቃ መርሃ-ግብር ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች የካቲት 29/2017 ዓ.ም በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመርቋል፡፡ በቅድመ ምረቃ መርሃ-ግብር በአራት ኮሌጆች በ24 ትምህርት ክፍሎች 410፣ በድህረ-ምረቃ መርሃ-ግብር በቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት 6፣ …
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ እና የሃርጌሳ ዩኒቨርሲቲ ለአካዳሚክ እና ምርምር ትብብር አጋርነት ፈጥረዋል። የኢትዮጵያ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ እና የሶማሌላንድ የሃርጌሳ ዩኒቨርሲቲ ትምህርትን፣ ጥናትና ምርምርን እና ዘላቂ ልማትን ለማሳደግ ያላቸውን ቁርጠኝነት አጠቃላይ የመግባቢያ ስምምነት (MoU) በመፈረም ቁርጠኝነትን መደበኛ አድርገዋል። ይህ አጋርነት የጋራ እድገትን እና …