10 ሰኔ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የባህል ቀን(Culture Day) አከበሩ Posted by admin Categories Academics, አማርኛ ዜናዎች የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያ ጊዜ የባህል ቀንን የዩኒቨርሲቲው የስራ ኃላፊዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ሰኔ 1/2017 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች አክብረዋል። በዝግጅቱ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአካዳሚክ፣ ምርምር፣ ቴክኖሎጂ ሽግግር እና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ል ፕሬዚዳንት ዶ/ጋሻው ግስሙ ተማሪዎች የባህል ቀን … Read More