08 ሰኔ የቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት ተማሪዎች የመጀመሪያውን የቱሪዝምና ሆቴል ሳምንት እያካሄዱ ነው Posted by admin Categories Academics, አማርኛ ዜናዎች በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል የ4ኛ ዓመት ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች ለኢቨንት ማኔጅመንት ኮርስ ማሟያ ዓላማን ያያዘ የቱሪዝምና ሆቴል ሳምንት ዝግጅት ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና ተማሪዎች በተገኙበት “ዋልያን በትኩረት እንጠብቅ” በሚል መሪ ቃል ግንቦት 30/2017 ዓ.ም መካሄድ ጀምሯል። … Read More