10 ግንቦት የማህበረሰብ ውይይት ተካሄደ Posted by Amsalu Tesfahun Categories አማርኛ ዜናዎች የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ የስራ ክፍል ኃላፊዎች፣የሰሜን ጎንደር ዞን፣ የደባርቅ ወረዳና ከተማ እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው አዋሳኝ ቀበሌ አመራሮች ፣የሃይማኖት አባቶች፣የሃገር ሸማግሌዎች፣ የሴቶችና የወጣቶች ተወካዮች በተገኙበት ግንቦት 1/2017 ዓ.ም የማህበረሰብ ውይይት ተካሄዷል:: በውይይቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስማማው ዘገዬ ዩኒቨርሲቲው በአዋጅ … Read More