19 ሚያዝያ የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ስራ አፈፃፀም ተገመገመ Posted by admin Categories አማርኛ ዜናዎች ዩኒቨርሲቲው የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ስራ አፈፃፀም በአዲስ የተመደቡት የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች፣ዳይሬክተሮች፣ዲኖች፣ስራ አስፈፃሚዎች፣ ትምህርት ክፍል ኃላፊዎች፣ አስተባባሪዎች፣ ቡድን መሪዎች እና ባለሙያዎች በተገኙበት ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም በጥልቀት ገምግሟል፡፡ በግምገማው መርሃ ግብር መጀመሪያ … Read More