ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ”ዋልያን ከመጥፋት እንታደግ” በሚል መሪ ቃል የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የሰሜን ጎንደር ዞን፣ የሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ አጎራባች ወረዳና ቀበሌ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም የምክክር መድረክ አካሂዷል። የውይይት መርሃ-ግብሩን በመክፈቻ ንግግር ያስጀመሩት የአካዳሚክ፣ምርምር፣ማህበረሰብ አገልግሎትና …
የትምህርት ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቁልፍ አመላካቾች እና ተግባራት አፈጻጸም እና ክትትል ድጋፍ ቡድን በቁልፍ አፈጻጸም አመላካቾች (KPIs) ትግበራ ላይ ከዩነቨርሲቲው ማህበረሰብ አባላት ጋር ከሚያዝያ 17-20/2017 ዓ.ም የቆየ ተከታታይ ውይይት እና ግምገማ በቨርቹዋል አካሂዷል፡፡ በዶ/ር እዮብ አየነው የተመራው …
ዩኒቨርሲቲው የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ስራ አፈፃፀም በአዲስ የተመደቡት የአስተዳደርና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት ዶ/ር ያሬድ ሙሉን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች፣ዳይሬክተሮች፣ዲኖች፣ስራ አስፈፃሚዎች፣ ትምህርት ክፍል ኃላፊዎች፣ አስተባባሪዎች፣ ቡድን መሪዎች እና ባለሙያዎች በተገኙበት ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም በጥልቀት ገምግሟል፡፡ በግምገማው መርሃ ግብር መጀመሪያ …
በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ወርክሾፕ ተካሄደ በደባርቅ ዩኒቨርስቲ ተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ “1st Annual Science and Technology Workshop” መጋቢት 30/2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣ ከደባርቅ ከተማ አስተዳደርና ከሰሜን ጎንደር ዞን ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ በወርክሾፑ …