08 መጋቢት ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመረቀ Posted by admin Categories Academics ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመረቀ ዩኒቨርሲቲው በመደበኛው በቅድመ ምረቃ መርሃ-ግብር ለስድስተኛ ጊዜ በድህረ-በምረቃ መርሃ-ግብር ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች የካቲት 29/2017 ዓ.ም በደማቅ ስነ-ስርዓት አስመርቋል፡፡ በቅድመ ምረቃ መርሃ-ግብር በአራት ኮሌጆች በ24 ትምህርት ክፍሎች 410፣ በድህረ-ምረቃ መርሃ-ግብር በቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት 6፣ … Read More