
ለደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አለን
ለደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አለን!
በት/ት ሚኒስቴርና በአጋር አካላት አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄ በሚገኘዉ 10ኛዉ አገር አቀፍ የሳይንስና ኢንጅነሪንግ የፈጠራ ዉድድር ደባርቅ ዩኒቨረሲቲ STEM ማዕከል ከሁሉም የዪኒቨርሲቲ ማዕከላት ጋር ተወዳድረን 3ኛ ደረጃ ሆነናል። ተማሪ መሳፍንት አስረስ 2ኛ ደረጃ ይዟል። የሰርቲፊኬትና የላኘ ቶኘ ተሸላሚ ሆነናል።
እንኳን ደስ አለን!!!
በቀጣይ በሰፊዉ እናሳዉቃለን።



