“ከዳሎል እስከ ራስ ደጀን ትብብር” በሚል መሪ ቃል በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ እና በሰመራ ዩኒቨርሲቲ መካከል የትብብር ስምምነት ተፈረመ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ከሰመራ ዩኒቨርሲቲ ጋር የልህቀት ማዕከላት ተኮር የሆነ ስትራቴጅካዊ ትብብር ለማድረግና በአጋርነት ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ጥቅምት 4/2018 ዓ.ም ተፈራረመ። ”ከዳሎል እስከ ራስ …
ለደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አለን! በት/ት ሚኒስቴርና በአጋር አካላት አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄ በሚገኘዉ 10ኛዉ አገር አቀፍ የሳይንስና ኢንጅነሪንግ የፈጠራ ዉድድር ደባርቅ ዩኒቨረሲቲ STEM ማዕከል ከሁሉም የዪኒቨርሲቲ ማዕከላት ጋር ተወዳድረን 3ኛ ደረጃ ሆነናል። ተማሪ መሳፍንት …
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ፣ የቴክኖሎጂ፣ የኢንጂነሪንግ እና የሂሳብ (STEM) ማዕከል ከህዳር 1-4/2018 ዓ.ም በተካሄደው 10ኛው ብሔራዊ የሳይንስ እና የኢንጂነሪንግ ውድድር ሶስተኛ ደረጃን መያዙ ታውቋል።ውድድሩን ትምህርት ሚኒስቴር ከቁልፍ አጋር አካላት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ሲሆን በውድድሩ ከመላው ኢትዮጵያ የተውጣጡ የSTEM ማዕከላት የተሰባሰቡት እንደነበር …
በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት የቀጠለ ሲሆን ዛሬ ህዳር 14/2018 ዓ.ም የ2018 ተመራቂ ተማሪዎች ለምርቃን የ75 ቀናት ቀርተውናል በዓልን አክብረዋል!! Debark University GC-2026 — 75 Days Left Celebration! November 23, 2025, Office of Public and international Relations
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲና ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ያላቸውን መልካም ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር ዋና ዓላማው ያደረገ የወዳጅነት የእግር ኳስ ጨዋታ ህዳር 13/2018 ዓ.ም አካሂደዋል፡፡ በሁለቱም የዩኒቨርሲቲ ቡድኖች መካከል የተካሄደው ጨዋታ ተመልካችችንም ሆነ ተጫዋቾችን ያዝናና እና ጥሩ ስሜትን የፈጠረ ሲሆን፣ ጨዋታው 0 ለ 0 በሆነ …
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ እና በቢዝነስ ኢንኩቤሽን ማዕከል አስተባባሪነት ‘ስራ ፈጠራ ለእድገት፤ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ መንገዱን ይመራል!’ (‘Entrepreneurship for Growth, Debark University Leads the Way!’) በሚል መሪ ቃል ከህዳር 26/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚዘልቅ የስራ ፈጠራ ሳምንት እያከበረ ይገኛል፡፡ በዚህ …
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ በወሰደው ተሞክሮ መነሻነት በሰላም ሚኒስትር እና በትምህርት ሚኒስትር በሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንዲተገበር አቅጣጫ መሰጠቱን ተከትሎ፤ “ራስ ደጀን የቃል-ኪዳን ቤተሰብ ትስስር” መፈጠሩን የሚያበስር የመጀመሪያ ዙር የትውውቅና ፊርማ ስነ-ስርዓት ህዳር 28/2018 ዓ.ም አካሂዷል፡፡ በመርኃ ግብሩ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ …







