04 ጥቅምት የሰሜን ተራሮችና አካባቢው ላይ ያተኮረ የጥናት ማዕከል ለማቋቋም ያለመ ውይይት ተደረገ Posted by admin Categories አማርኛ ዜናዎች በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የአለም አቀፍ፣ የምርምርና ትብብር ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት የሰሜን ተራሮችና አካባቢው ፀጋና ተግዳሮቶች ላይ በትኩረት የሚሰራ የጥናት ማዕከል ለማቋቋም ያለመ ውይይት ትላንት መስከረም 22/2018 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በተገኙበት ተካሄዷል ። ዶ/ር አስማማው ዘገዬ (የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት) በውይይቱ መክፈቻ ዩኒቨርስቲው በመማር-ማስተማር በምርምርና … Read More