28 ሰኔ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ፣የኢፌዴሪ ቱሪዝም ሚኒስቴር እና የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ የሶስትዮሽ የስምምነት ፊርማ ተፈራረሙ Posted by admin Categories አማርኛ ዜናዎች ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የሰሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን ለማልማት እና ለመጠበቅ በሚያስችል ውይይት በመሳተፍ ላይ ነው። ውይይቱ የተዘጋጀው በአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ሲሆን ደባርቅ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ የቱሪዝም ሚኒስቴር ፣ የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ባለስልጣን እና የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን መሳተፋቸው ለማወቅ … Read More