01 ሰኔ ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የመምህራን መኖሪያ አፓርትመንቶችን በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ Posted by admin Categories አማርኛ ዜናዎች ዩኒቨርሲቲው ሶስት ዘመናዊ የመምህራን መኖሪያ አፖርትመቶችን ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ መምህራንና የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በተገኙበት ግንቦት 23/2017 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል። በምረቃው ስነ ስርዓት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስማማው ዘገየ ዩኒቨርሲቲያችን ከተመሰረተ አጭር ጊዜ ቢሆነውም መምህራን በተመቻቸ ሁኔታ … Read More