30 ሚያዝያ የህልውና አደጋ በተደቀነበት በብርቅየው ዋሊያ አይቤክ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሄደ Posted by admin Categories አማርኛ ዜናዎች ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ”ዋልያን ከመጥፋት እንታደግ” በሚል መሪ ቃል የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሀይማኖት አባቶች፣ የሰሜን ጎንደር ዞን፣ የሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ አጎራባች ወረዳና ቀበሌ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም የምክክር መድረክ አካሂዷል። የውይይት መርሃ-ግብሩን በመክፈቻ ንግግር ያስጀመሩት የአካዳሚክ፣ምርምር፣ማህበረሰብ አገልግሎትና … Read More