29 ሚያዝያ የትምህርት ሚኒስቴር ሱፐርቪዥን ቡድን የደባርቅ ዩኒቨርሲቲን የቁልፍ አፈፃፀም አመላካቾች(KPI) ትግበራ ገመገመ Posted by admin Categories አማርኛ ዜናዎች የትምህርት ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የቁልፍ አመላካቾች እና ተግባራት አፈጻጸም እና ክትትል ድጋፍ ቡድን በቁልፍ አፈጻጸም አመላካቾች (KPIs) ትግበራ ላይ ከዩነቨርሲቲው ማህበረሰብ አባላት ጋር ከሚያዝያ 17-20/2017 ዓ.ም የቆየ ተከታታይ ውይይት እና ግምገማ በቨርቹዋል አካሂዷል፡፡ በዶ/ር እዮብ አየነው የተመራው … Read More