09 ሚያዝያ በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ወርክሾፕ ተካሄደ Posted by admin Categories አማርኛ ዜናዎች በተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ወርክሾፕ ተካሄደ በደባርቅ ዩኒቨርስቲ ተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ “1st Annual Science and Technology Workshop” መጋቢት 30/2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲው አመራሮች፣ ከደባርቅ ከተማ አስተዳደርና ከሰሜን ጎንደር ዞን ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ በወርክሾፑ … Read More