የዩኒቨርሲቲው ተልዕኮ
በዕውቀት፣ በክህሎትና በአመለካከት ብቁና ተወዳዳሪ የሆኑ ምሩቃንን በማፍራት፣ ችግር ፈች ጥናትና ምርምር በማካሄድና የማህበረሰብ አገልግሎት በመስጠት የሀገራችንን ሁለንተናዊ ልማት መደገፍ
የዩኒቨርሲቲው ራዕይ
በ2022 ዓ.ም በሀገሪቱ በትምህርት ተመራጭ ከሆኑ ሶስት አጠቃላይ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ መሆን
የዩኒቨርሲቲው እሴቶች
- ጥራት
- ፍትሃዊነት
- የእውቀት ተደራሽነት
- ቀጣይነት ያለው መሻሻል
- የትምህርት ነፃነት
- የቡድን ስራ/ መንፈስ፤
- የብዝሃነት እንድነት
የዩኒቨርሲቲው መሪ ቃል
ስኬታችን በትምህርት ጥራታችን!