admin - ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

የደባርቅ ዩኒቨርስቲ ከፍተኛ አመራሮችና የሀገር ሽማግሌዎች የገና በዓልን ከዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች ጋር አከበሩ
የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ ለተማሪዎች በተዘጋጀው የምሳ መርሃ-ግብር ላይ የዩኒቨርስቲው ፕሬዘዳንቶች ጨምሮ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች፣ የ7ቱ ከዘራ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አገልጋዮች፣ የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ህብረት አመራሮችና ስራ አስፈፃሚዎች በተማሪዎች የምግብ አዳራሽ ተገኝተው ከተማሪዎች ጋር በዓሉን አክብረዋል፡፡

የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች እና የ7ቱ ከዘራ የሀገር ሽማግሌዎች ተማሪዎችን እንኳን አደረሳችሁ በማለት በዓሉ የጤና ፣ የሰላም ፣ የፍቅር እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል::

ታህሳስ 29/2018 ዓ.ም

ደባርቅ ዩኒቨርስቲ ።

The post የደባርቅ ዩኒቨርስቲ ከፍተኛ አመራሮችና የሀገር ሽማግሌዎች የገና በዓልን ከዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች ጋር አከበሩ first appeared on ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ.

ወርኃዊ ክንውኖች(Monthly Newsletter)
በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በወርኃ ታህሳስ 2018 ዓ.ም የተከናወኑ አበይት ተግባራት፤

The post ወርኃዊ ክንውኖች(Monthly Newsletter) first appeared on ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ.

የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የባህልና ኪነጥበብ ክበብ ምስረታ መርኃ-ግብር ተካሄደ
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የባህልና ኪነጥበብ ክበብ ምስረታ መርኃ- ግብር የዩኒቨርስቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ ዳይሬክተሮች፣ የኮሌጅ ዲኖች፣ መምህራን፣ የአስ/ሰራተኞች፣ ተማሪዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው ታዳሚዎች በተገኙበት ጥር 2/2018 ዓ.ም በይፋ ተካሂዷል።

በምስረታ መርሃ -ግብሩ መግቢያ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርስቲው ፕሬዚዳንት አስማማው ዘገዬ (ዶ/ር) የተማሪዎች የባህልና ኪነ-ጥበባት ክበብ ምስረታን ለመታደም የተገኙ አካላትን እንኳን ደህና መጣችሁ ያሉ ሲሆን፣ የክበቡ መመስረት በዋናነት ተማሪዎች ከመደበኛ የቀለም ትምህርታቸው በተጓዳኝ በግቢ ቆይታቸው ያላቸውን ልዩ የኪነጥበብ ተሰጥኦ እንዲያዳብሩ ለማድረግ መሆኑን ጠቅሰው፤ ይሁንእንጂ የክበቡ ምስረታ ዓላማ ባህልና እሴቱን የሚያከብር ፤ በእውቀት፣ በክህሎትና በአመለካከት የታነጹ ምሩቃንን ለማፍራት ዩኒቨርስቲው እያደረገ ያለውን ጥረት ለማገዝ እንደሆነ ገልጸዋል ። ከዚህ በተጨማሪ የክበቡ ምስረታ የመማር ማስተማር ስራችን ፍጹም ሰላማዊና ተወዳጅ እንዲሆን ለማስቻል ጉልህ ሚና ይኖረዋል ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል ።

በመድረኩ የዩኒቨርሲቲያችን የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነ-ጽሑፍ፤ የአማርኛ ትምህርት ክፍል እና በተማሪዎች ሕብረት ጽ/ቤት በጋራ የተዘጋጀው የባህልና ኪነጥበብ ክበቡ መመስረቻ ሰነድ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። በቀረበው ሰነድ ላይ የባህልና ኪነጥበብ ክበቡ ዋና ዓላማ፣ ተግባር ፣ አስፈላጊነቱ፣ ተሳታፊዎችና ባለድርሻ አካላት፣ አስፈላጊ ግብዓቶችና የአስተባባሪ አካላት የስራ ድርሻና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች በዝርዝር ቀርበዋል። በቀረበው ሰነድ ላይ እና በክበቡ መከናወን ስላለባቸው ቀጣይ ስራዎች ዙሪያ ከታዳሚዎች በርካታ ጥያቄዎችና አስተያየቶች የተሰጡ ሲሆን፤ በቀረቡ ጥያቄዎችና አስተያቶች ላይ የማጠቃለያ ንግግርና አቅጣጫ የሰጡት የዩኒቨርስቲው አመራሮች በራስ ተነሳሽነት ለክበቡ መመስረት ጉልህ ሚና የተጫወቱ የአማርኛና ስነ-ጹሁፍ ት/ት ክፍል መምህራንና የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤትን አመስግነው በቀጣይም ክበቡ እንዲጠናከር እንደ ተቋም አቅም በፈቀደ መልኩ አስፈላጊውን ድጋፍና ክትትል እንደሚያደርጉ ቃል ገብተዋል ። አመራሩ አክሎም የዩኒቨርስቲው የባህል ማዕከል ለመመስረት እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ አስታውሰው፤ የዛሬውን ጅምር ስራ ተቋማዊ ከማድረግ አንጻር የባህል ማዕከሉ ምስረታ ጉልህ ድርሻ ይኖረዋል በማለት ሀሳብ ሰጥተዋል ።

በምስረታ መርሃ ግብሩ ተማሪዎች ባቀረቧቸው የተለያዩ ኪነ- ጥበባዊ ስራዎች የደመቀ ሲሆን በስተመጨረሻም በባህልና ኪነጥበባት ዘርፍ ኪናዊ ስራዎችን በማቅረብ የላቀ ተሳትፎ ሲያደርጉ ለቆዩ ተማሪዎች የእውቅና የምስክር ወረቀት በመስጠት የዕለቱ መርሃ ግብር ተጠናቋል።

ጥር 2/2018 ዓ.ም

የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ

The post የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የባህልና ኪነጥበብ ክበብ ምስረታ መርኃ-ግብር ተካሄደ first appeared on ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ.

ከዳሎል እስከ ራስ ደጀን ትብብር
“ከዳሎል እስከ ራስ ደጀን ትብብር” በሚል መሪ ቃል በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ እና በሰመራ ዩኒቨርሲቲ መካከል የትብብር ስምምነት ተፈረመ

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ከሰመራ ዩኒቨርሲቲ ጋር የልህቀት ማዕከላት ተኮር የሆነ ስትራቴጅካዊ ትብብር ለማድረግና በአጋርነት ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ጥቅምት 4/2018 ዓ.ም ተፈራረመ።

”ከዳሎል እስከ ራስ ደጀን ትብብር” በሚል መሪ ቃል የተፈረመው ይህ ስምምነት የተካሄደው በዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስማማው ዘገዬ የተመራ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የልዑካን ቡድን የሰመራ ዩኒቨርስቲን ለመጎብኘት በተገኙበት በሰመራ ዩኒቨርስቲ መሆኑ ታውቋል።ስምምነቱ በግብርና፣ በቱሪዝም፣ በጤና፣ በዘላቂ የማዕድን ልማት በጋራ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ስራዎችን ለመስራት የሚያስችል ሲሆን፤ ከዚህም በተጨማሪ የመምህራንና ተማሪዎች የልምድ ልውውጥ መርሃ ግብሮችና ሌሎች የአቅም ማጎልበቻ ተግባራትን በጋራ ለመስራት እንደሚያግዝ ተገልጿል።

ስምምነቱ የአቻ ዩኒቨርሲቲዎች የትብብር መንፈስን ለማጠናከርና ተቋማት በሀገራዊ የእድገትና ልማት ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ የመስራት ሚና ከፍተኛ መሆኑን ለማስገንዘብ እንደሚረዳ ይጠበቃል ።

ጥቅምት 4/2018 ዓ.ም

የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ

The post ከዳሎል እስከ ራስ ደጀን ትብብር first appeared on ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ.

ለደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አለን
ለደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አለን!

በት/ት ሚኒስቴርና በአጋር አካላት አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄ በሚገኘዉ 10ኛዉ አገር አቀፍ የሳይንስና ኢንጅነሪንግ የፈጠራ ዉድድር ደባርቅ ዩኒቨረሲቲ STEM ማዕከል ከሁሉም የዪኒቨርሲቲ ማዕከላት ጋር ተወዳድረን 3ኛ ደረጃ ሆነናል። ተማሪ መሳፍንት አስረስ 2ኛ ደረጃ ይዟል። የሰርቲፊኬትና የላኘ ቶኘ ተሸላሚ ሆነናል።

እንኳን ደስ አለን!!!

በቀጣይ በሰፊዉ እናሳዉቃለን።

The post ለደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አለን first appeared on ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ.

የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የSTEM ማዕከል በ10ኛው ብሔራዊ የሳይንስና ኢንጂነሪንግ ውድድር ሶስተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቀቀ
የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ፣ የቴክኖሎጂ፣ የኢንጂነሪንግ እና የሂሳብ (STEM) ማዕከል ከህዳር 1-4/2018 ዓ.ም በተካሄደው 10ኛው ብሔራዊ የሳይንስ እና የኢንጂነሪንግ

ውድድር ሶስተኛ ደረጃን መያዙ ታውቋል።ውድድሩን ትምህርት ሚኒስቴር ከቁልፍ አጋር አካላት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ሲሆን በውድድሩ ከመላው ኢትዮጵያ የተውጣጡ የSTEM ማዕከላት የተሰባሰቡት እንደነበር ታውቋል።

የዩኒቨርሲቲው የSTEM ማዕከል አስተባባሪ መ/ር ፍቃዱ ታርቆ እንዳስታወቁት ከማዕከላችን አጠቃላይ ስኬት በተጨማሪ፣ የDKU STEM ማዕከል ተማሪ መሳፍንት አስረስ ከተወዳደሪ ተማሪዎች ሁሉ በግለሰብ ሁለተኛ ደረጃን በማስመዝገብ ልዩ ተሰጥኦውን እና የፈጠራ ስራውን አሳይቷል።ተማሪ መሳፍንት በኢዱስትሪያልና ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ የተወዳደረ ሲሆን በገጠራማ አካባቢ ለሚገኙ ተማሪዎች ሁሉን አገልግሎት የሚሰጥ ሶላር ኢነርጅ የተገጠመለት ዘመናዊ ቦርሳ ስራ አቅርቧል።ስኬቱ በማዕከላችን ውስጥ የዳበሩ ጠንካራ የቴክኒክ ክህሎቶች እና የችግር አፈታት ችሎታዎችን ያንፀባርቃል።

ሌሎች የማዕከላችን ተወካዮች – ተማሪ መኳንንት ፈንታሁን እና ተማሪ ገብረአረጋዊ በኢዱስትሪያልና ማኑፋክቸሪንግ እና በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ዘርፍ – አስደናቂ የፈጠራ፣ የትንታኔ ጥንካሬ እና የላቀ የቴክኒክ እውቀት የሚያሳዩ ድንቅ ፕሮጀክቶችን አቅርበዋል። ስራቸው የDKU STEM ማዕከልን ቁርጠኝነት እና የትብብር የፈጠራ ባህል ያሳያል።

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ለመሳፍንት፣ ለመኳንንት እና ለገብረአረጋዊ ላሳዩት አስደናቂ ስኬት እንኳን ደስ አላችሁ ይላል። የእነሱ ስኬት በSTEM ማዕከል እና ሌሎች ተማሪዎችን ለሳይንስ እና ቴክኖሎጆ ፈጠራ እንደሚያነሳሳ ይታወቃል ።

The post የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የSTEM ማዕከል በ10ኛው ብሔራዊ የሳይንስና ኢንጂነሪንግ ውድድር ሶስተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቀቀ first appeared on ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ.

በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት
በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት የቀጠለ ሲሆን ዛሬ ህዳር 14/2018 ዓ.ም የ2018 ተመራቂ ተማሪዎች ለምርቃን የ75 ቀናት ቀርተውናል በዓልን አክብረዋል!!

Debark University GC-2026 — 75 Days Left Celebration!

November 23, 2025,

Office of Public and international Relations

The post በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት first appeared on ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ.

በደባርቅ እና በጎንደር ዩኒቨርሲቲዎች መካከል የወዳጅነት የእግር ኳስ ጨዋታ ተካሄደ፡፡
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲና ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ያላቸውን መልካም ግንኙነት የበለጠ ማጠናከር ዋና ዓላማው ያደረገ የወዳጅነት የእግር ኳስ ጨዋታ ህዳር 13/2018 ዓ.ም አካሂደዋል፡፡

በሁለቱም የዩኒቨርሲቲ ቡድኖች መካከል የተካሄደው ጨዋታ ተመልካችችንም ሆነ ተጫዋቾችን ያዝናና እና ጥሩ ስሜትን የፈጠረ ሲሆን፣ ጨዋታው 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡

በመጨረሻም የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ቡድንን የመሩት አስተባባሪዎች ለተደረገላቸው አቀባበልና የሽኝኝት ፕሮግራም አመስግነው፣ የተቋማቱን መልካም ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር እንደዚህ አይነትና መሰል ስፖርታዊ ጨዋታዎችም በደባርቅ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት ሊካሄድ እንደሚችል ገልፀዋል፡፡

ጥቅምት 16/2018

የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ

The post በደባርቅ እና በጎንደር ዩኒቨርሲቲዎች መካከል የወዳጅነት የእግር ኳስ ጨዋታ ተካሄደ፡፡ first appeared on ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ.

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የስራ ፈጠራ ሳምንት (Entrepreneurship week) እያከበረ ይገኛል
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ እና በቢዝነስ ኢንኩቤሽን ማዕከል አስተባባሪነት ‘ስራ ፈጠራ ለእድገት፤ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ መንገዱን ይመራል!’ (‘Entrepreneurship for Growth, Debark University Leads the Way!’) በሚል መሪ ቃል ከህዳር 26/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚዘልቅ የስራ ፈጠራ ሳምንት እያከበረ ይገኛል፡፡

በዚህ በዩኒቨርሲቲው ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚከበረው በዓይነቱ ለየት ያለ የስራ ፈጠራ ሳምንት አከበባር መክፈቻ መርሃ-ግብር መምህራን፣ከዳበርቅ ወረዳ ስራና ስልጠና ጽ/ቤት እና ከደባርቅ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተጋበዙ እንግዶች እንዲሁም የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ተመራቂ ተማሪዎች ታድመዋል፡፡

በመክፈቻ ስነ-ስርዓቱ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአካዳሚክ፣ምርምር፣ቴክኖሎጅ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚደንት ጋሻው ግስሙ /ዶ/ር/ መርሃ-ግብሩን በማስተባበር ለተሳተፉ አካላት ምስጋና አቅርበው፤የዘመኑን የመማር-ማስተማር ስርዓት ከመደበኛው ሂደት በተለየ በአጫጭር ተግባር ተኮር ስልጠናዎች ማገዝ ተማሪዎችን ስራ ፈጣሪ ለማድረግ የማይተካ ሚና ይጫወታል ብለዋል፡፡ አያይዘውም በመርሃ-ግብሩ በርካታ ተግባራዊ ክንውኖች እንደሚኖሩ ጠቅሰው፤ተሳታፊዎች በተለይም ተመራቂ ተማሪዎች ተሰጦዎቻቸውን በመውጣት በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

በተጨማሪም አቶ ይበልጣል ኤሊያስ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሰት የፈጠራ ስራ ልማት ተቋም አስተባባሪ (Entrepreneurship Development Institution Coordinator) በስራ ፈጠራ ፅንሰ ሀሳብ እና እንደ ሀገር የተሰጠውን ትኩረት የሚመለከት ንግግር በበይነ መረብ አድርገዋል፡፡

በተያያዘ ከህዳር 27-28/2018 ዓ.ም ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ስልጠና በማኔጅመንት ትምህርት ክፍል መምህራን አማካኝነት ለሁሉም ተመራቂ ተማሪዎች እየተሰጠ ነው፡፡

የሥልጠና መርሃ-ግብሩ በደባርቅ ከተማ አስተዳደር ስራ ፈጣሪዎች ልምድና ተሞክሮ ልውውጥ እንደሚታገዝ ከአስተባባሪዎች የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

ህዳር 27/2018 ዓ.ም

የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈፃሚ

The post ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የስራ ፈጠራ ሳምንት (Entrepreneurship week) እያከበረ ይገኛል first appeared on ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ.

የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ራስ ደጀን ቃል-ኪዳን ቤተሰብ ፕሮጀክት የትውውቅና ፊርማ ስነ-ስርዓት ተካሄደ
ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ በወሰደው ተሞክሮ መነሻነት በሰላም ሚኒስትር እና በትምህርት ሚኒስትር በሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንዲተገበር አቅጣጫ መሰጠቱን ተከትሎ፤ “ራስ ደጀን የቃል-ኪዳን ቤተሰብ ትስስር” መፈጠሩን የሚያበስር የመጀመሪያ ዙር የትውውቅና ፊርማ ስነ-ስርዓት ህዳር 28/2018 ዓ.ም አካሂዷል፡፡

በመርኃ ግብሩ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ የደባርቅ ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ጌትነት ፀጋዬ፣ ስራ አስፈፃሚዎችን እና ዳይሬክተሮችን ጨምሮ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ አባላት፣ ከደባርቅ ከተማ ሶስቱም ቀበሌዎች እና ከሁለቱ ቤተ እምነቶች (ከክርስትና እና እስልምና) የተወጣጡ የሀይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወላጆች እንዲሁም ተማሪዎች ተገኝተዋል።

በመርሃ-ግብሩ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት አስማማው ዘገዬ(ዶ/ር) የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል፡፡ ፕሬዚደንቱ በንግግራቸው ጥሪውን ተቀብለው ተማሪዎችን በቃል-ኪዳን ልጅነት የመንከባከብ ኃላፊነት ለመውሰድ የተገኙ የደባርቅ ከተማ ማህበረሰብ አባላትን እና የፕሮጀክቱን ተጠቃሚ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎችን እንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ካስተላለፉ በኋላ፤ ፕሮጀክቱ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተሞክሮን በመቀመር፤ በሰሜን ጎንደርና አካባቢው ማህበረሰብ የእንግዳ ተቀባይነት ባህላዊ እሴት ታግዞ የበለጠ ውጤታማ እንደሚሆን እምነታቸውን ገልፀዋል፡፡

የፕሮጀክቱ ሂደትና አተገባበር ከዚህ ደረጃ እንዲደርስ ጉልህ አስተዋፅኦ ላበረከቱ የኮሚቴ አባላት ምስጋና ይገባቸዋል ያሉት ዶ/ር አስማማው፤ ሂደቱን በታሰበው ልክ ውጤታማ ለማድረግ የሚያግዙ ቀጣይነት ያላቸው መደበኛ እና መደበኛ ያልሆኑ የውይይት መርሃ-ግብሮችን ለማድረግ ዩኒቨርሲቲያችን በቁርጠኝነት ይሰራልም ብለዋል፡፡

ሥነ-ስርዓቱን አስመልክቶ ንግግር ያደረጉት የደባርቅ ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ጌትነት ፀጋዬ በበኩላቸው ተማሪዎች ደባርቅ ከተማ እና አካባቢው ያልተበረዘ የእንግዳ አቀባበል ባህል ያላቸው የማህበረሰብ አካላት ባለቤት መሆኑን ተገንዝበው ያለምን መሸማቀቅ ወደ ሁለተኛ ቤተሰባቸው እንደመጡ ተሰምቷቸው ለትምህርታቸው ብቻ ትኩረት እንዲሰጡ በማሳሰብ፤ ፕሮጀክቱን ውጤታማ ለማድረግ ከተማ አስተዳደሩ አስፈላጊውን ድጋፍ እና ትብብር እንደሚያደርግ አረጋግጠዋል፡፡

በጥበብ ቤተሰብ ተማሪዎች ሙዚቃ እየተዋዛ የተካሄደው፤ ይህ የራስ ደጀን ቃል-ኪደን ቤተሰብ ትስስር ፕሮጀክት የመጀመሪያ ዙር የትውውቅ እና የፊርማ ሥርዓት መርሃ-ግብር ሂደቱን በሚገልፅ ሁኔታ ሪፖርት፣ በተሳታፊዎች አስተያየት እና በቃል-ኪዳን ቃለ መሀላ የታጀበ መሆኑን መገንዘብ ተችሏል፡፡

ህዳር 28/2018 ዓ.ም

የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ስራ አስፈፃሚ

The post የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ራስ ደጀን ቃል-ኪዳን ቤተሰብ ፕሮጀክት የትውውቅና ፊርማ ስነ-ስርዓት ተካሄደ first appeared on ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ.