Debark University
logo

Debark University

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

Latest Updates

 • Image

  የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት በይፋ ስራ ጀመሩ ።


  Posted on 2022-06-23

   

  ዶ/ር አስማማው ዘገየ በዩኒቨርሲቲው ታሪክ ሁለተኛው የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት በመሆን በይፋ ስራቸውን ጀምረዋል።

  ዶ/ር አስማማው የዩኒቨርሲቲውን የውጭ ገፅታ ተዘዋውረው የተመላከቱ ሲሆን የግንባታ ስራዎች ፣የመሰረተ ልማትና የግቢ ውበት በአጭር ጊዜ የተሰራውን ስራ አድንቀዋ

 • Image

  የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የነባሩ የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ እና የቀድሞው የአካባቢ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽነር በአሁን ወቅት የአንዶኔዥያ ባለ ሙሉ አምባሳደር ፕሮፌሰር ፈቃዱ


  Posted on 2022-06-20

  በመልዕክታቸው የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች፣ መምህራን፣ የአስተዳደር ሰራተኞች፣ ተማሪዎችና የቀድሞው ስራ አመራር ቦርድ አባላት ለነበረው ቀና የስራ ትብብር ምስጋናየ ይድረሳችሁ። መጭው ጊዜ የላቀ ስኬት ዘመን ይሁንላችሁ። አዲስ ለተመደባችሁ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ አባላትም ውጤታ

 • Image

  የመምህራንን የጥናትና ምርምር አቅም ለመገንባት ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡


  Posted on 2022-06-17

  ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ አዲስ እንደመሆኑ በርካታ ወጣት ምሁራን ይገኙበታል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የወጣት ምሁራኑን አቅም ለማሳደግ የረዥም ጊዜ የትምህርት እድሎችን በማመቻቸት ተጠቃሚ ከማድረግ ባሻገር አጫጭር ስልጠናዎችን በመስጠት አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ እያደረገ ይገኛል፡፡

  ማህበራዊ ሳይንስ እና ቢዝ

Located Northern Ethiopia.