Debark University
logo

Debark University

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ

Previous Next

Latest Updates

  • Image

    A Training on Project Proposal Writing started at Debark University


    Posted on 2022-09-22

    Debark University has started giving a training on project proposal writing skill effective from today, September 11/2015.. The training was officially opened with the presence of Dr. Jejaw Demamu, president, and Dr. Asmara Melese, Admin and Business Dev. vice president.

    Mr. Mengesha Zewdu, with reach experience in preparing and attracting projects in the country and abroad, will give the training.

    During the training, Mr. Mezgebu Zemene, a patriot who lives in California,

  • Image

    ለደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የካውንስል አባላት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡


    Posted on 2022-09-21

    ለደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የካውንስል አባላት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡

    በአመራርነት፣ በተቋማት የስራ ስነ-ምግባርና አመለካከት (Organizational Work Ethics and Attitudes) ዙሪያ የፅንሰ ሃሳብ፣የተግባር፣የነባራዊ ሁኔታ እና የህልዎት ( Theory) በባህርዳር ከተማ በአማራ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ከመስከረም 04/2015 ዓ

  • Image

    ቦንጋ ዩኒቨርስቲ ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አበረከተ


    Posted on 2022-09-21

    ቦንጋ ዩኒቨርስቲ ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አበረከተ

    ቦንጋ ዩኒቨርስቲ በማይጸምሪ ግንባር ለሀገሩ እየተዋደቀ ለሚገኘው ለኢትዮጵያ መከላከያ ስራዊት እና ለጥምር ሃይሉ የተለያዩ መድሃኒቶች፣ 20 ዘመናዊ wheel chairs፣ 100 ፍራሽ፣ 100 ኩንታል ጤፍ ዱቄት፣ 200 ኩንታል ሩዝ፣ 43 ብርድ ልብስ፣ 43 አንሶላ እና አራት አ

Located Northern Ethiopia.